የእሁድን በኢቢኤስ ናፍቆት ትዕግስቱ እዉነታ በቅዳሜን ከሰዓት/ ቅዳሜ 8 ሰዓት ይጠብቁን

  Ganger 412,928

ebstv worldwide

10 dager siden

Kommentarer
yeshimebet taddese
yeshimebet taddese Dag siden
ናፍቆትዬአይዞሽ
israel bk
israel bk 3 dager siden
በማልቀስሽ ደስ ብሎኛል እህቴ ይሄ እኮ ነው የጠፋው ፀፀት ይቅርታ መጠየቅ። ትልቅ ነሽ። ሁላችንም እንዲህ ስለ ዕምነት መመስከር ብንችል የት በደረስን
eioshen boboi
eioshen boboi 4 dager siden
አይዞሽ ውዷ መሳሳት ያለ ነው። ስህተትን ማመን ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ታላቅነት ነው። እመብርሐን ካንች ጋር ትሁን እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ።
ኤል-ስምዕ
ኤል-ስምዕ 5 dager siden
የፈለከው ብትል ፡ ይች ኣሁን የምትናገርላት ፡ ሴት ፡ በመጽህፍ ቁዱስ የተጠቀሰችው፡ የተባረከችው ፡ ውርደቴን ኣምላኬን ኣየ ያለችው፡ …በኣምላኬ በመድሃኒቴ ደስ ይለዋል… ያለችውን ፡ ኣይደለችም ልትሆንም ኣትችልም '' እንደ ኣሁኑ ፡ ሳይሆን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ፡ ኣበሳ ኣበው በሚለው ኣስተምሮ ፡ ሓጥያት ከ ኣዳም ( ማርያምም) ሁሉም እንደ ኣለፈበት ያስተምር ነበር ፡ ግን ኣሁን በ ኣጋንንት ትምህርት ተተክታል ፡፡ ኣንድ ጥያቄ ፡ ይች እመቤታችን የምትልዋት ግን ሴት ነች ወይ ፡ ምክንያቱም ሴት ከሆነች ፡ በትንሹ ፡ የወር ኣበባ ይታይባት ኣልነበረም ወይ ፡ የወር ኣበባ ማለት በ ብሉይ ኪዳን በዘለዋውያን ፡ እንደ ንጹህ ነገር ኣይወሰድም ነበር ፡እየሱስ ክርስቶስ እስኪያነጻን ድረስ ፡፡ ''ቅናት ያለ ዕውቀት ፡ በ እብድ እጅ ያለ ሰይፍ ነው፡፡'' ልክ እንደ እናንተ ኣይነቱ ነው፡፡ ይሀ ዶር ዘነበ የሚባለው ፡ ያንተ ማርያም ( በ81 መጻህፍት ) ያለችው እና የተባረከችው ማርያም (በ 66) ኣንድ ኣይደሉም ስለዚህ ፡ እባክህ ተወን መባል ኣለበት ፡
serkalem lemma
serkalem lemma 5 dager siden
Yenakojo ena kemejemeryawim sikerakerilish neber dingil maryam silewededechish neaw hulunger lebego neaw dingil maryam kanchegar tihun yena ehit!!!!
Dalia tube በ YouTube
Dalia tube በ YouTube 5 dager siden
ይኔ ማር አይዞሽ ናፍቆትዬ
መስኪ መስኪ ፍቅር እግዚአብሔር ነው
መስኪ መስኪ ፍቅር እግዚአብሔር ነው 5 dager siden
አይዞሽ ውዴ
eioshen boboi
eioshen boboi 4 dager siden
የሃሳብ ግድፈት አይደለም ድጋሚ አትሳሳች አንቺ ጋር ያለው የእውቀት ክፍተት ነው በዚህ ጉዳይ ደጋግመሽ መፀሀፍ ቁድስ አንብቢ‼️
yasio bolo
yasio bolo 5 dager siden
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ናፍቆት አስበሽበት አደለም አይቸዋለሁ እርጉዝነሽ አታልቅሺ እሺ❤❤
ናርዶስ አየለ
ናርዶስ አየለ 5 dager siden
አይዞሽ እህቴ አሳዘንሺኝ ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ አንቺ የተናገርሺው ገብቶኛል እኔ አይዞሽ እኛ ሰዎች ቆም ብለን አናስብም ምን ለማለት ፈልጋ ነው እንዲ የተናገረችው እስኪ ላገናዝብ አንልም ከኔው ጭም አይዞሽ በሰላም አላህ ይገላግልሽ አትጨነቂ
birole girma
birole girma 5 dager siden
Yena wede tebarki atalkeshi atasebi egzyabeher yetebkesh u thought me lot about my religion i love u God bless u
tinsae belay
tinsae belay 5 dager siden
አይዞሽ ሰዉ ሁል ጊዜም መዉቀስ ይወዳል እግዚአብሄር ግን ይቅር ባይ ነዉ ደግሞ የልብን ያዉቃል
Demissea Tinbit
Demissea Tinbit 5 dager siden
ayezoshi nafekot emebete kidst dingel mariyam beselam lemegelagel yabqashi
yasio bolo
yasio bolo 5 dager siden
Anchi balemawok new yalshiw yegnaw Lej nesh..........Ebs gin Betam tegmamtachual Mariamn
Pes Gamer
Pes Gamer 5 dager siden
ናፍቂዬ ስህተት ሰርቻለዉ ብለሽ መጠየቅሽ ትልቅ ነገር ነዉ እመቤቴ ይቅር ትልሻለች ከልብሽ ከሆነ
Rehoboth Life
Rehoboth Life 5 dager siden
እህታችን አልተሳሳተችም:: እዚህ ጋር ጥያቄው መሆን ያለበት ድንግል ማርያም እንደኛው አይነት ሰው ነችን ወይስ አይደለችም ?....መሆን አለበት:: እንደኛው ሰው መሆኗን የምንተማመን ከሆነ መፅሃፍ ቅድሳችን....ስለሰው ምን ይላል??? መክብብ 7:20 በምድር ላይ መልካምን የሚሠራ ኃጢአትንም የማያደርግ ጻድቅ አይገኝምና። ኢዮብ 25:4 ሰውስ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ይሆን ዘንድ፥ ከሴትስ የተወለደ ንጹሕ ይሆን ዘንድ እንዴት ይችላል? እነሆ፥ ጨረቃ እንኳ ብሩህ አይደለም፥ ከዋክብትም በፊቱ ንጹሐን አይደሉም። ይልቁንስ ብስብስ የሆነ ሰው፥ ትልም የሆነ የሰው ልጅ ምንኛ ያንስ! ኢሳያስ 59-15 እግዚአብሔርም አየ፥ ፍርድም ስለሌለ ተከፋ። ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው። ሮሜ 3-23 ልዩነት የየምና ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ሮሜ 5-12 ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤ ታድያ ማርያም የውርስ ሃጥያት አለባት ካልን... እንዴት ክርስቶስ ከሃጥያት እንዴት ነፃ ሊሆን ይችላል ወይንም እንዴት የሃጢአታችን እዳ ሊከፍል ይችላል የሚል ጥያቄ ያስነሳል:: መፅሃፍ ቅድስ ግን መልስ አለው ሉቃስ 1-35 መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። ይፀልልሻል ?? ምን ማለት ነው? መፀለል ማለት መጋረድ ማለት ነው:: እንግሊዘኛው protection ይለዋል:: እዚህጋር ነው እንግዲህ እግዚአብሄር ሚራክል ያደረገው በመጋረድ :: እውነታው ይህነው:: ማርያምም ማርያምም እንዲህ አለች። ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና፡- እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ መፅሃፋችን ባሪያ የሚለው ሃጥአተኛን ነው:: መድሃኒት የሚያስፈልገውም እንደዛው መዳኒት የሚሻ ነው :: ስለዚህ ማርያምም የዳነችው በልጇ በማመን በሚገኝ የሃጥያት ስርየትነው:ወይም ዳግም ልደት ነው:: ማርያምን ፈፅሞ እንደሰው የውርስ ሃጥአት የለባትም የሚል ትምህርት ከ ዲያቢሎስ ነው:: ክርስቶስ ተዋርዶ ሰው የሆነው በምድር ላይማንም ከሃጢአት ነፃ ሆኖ ስላልተገኘ አስታራቂ ስለጠፋ ነው:: ሁላችን ሀጢአተኞች ነን::የሃጢአት ደሞዝ ደግሞ ሞትነው:: የሀጢአታችንን እዳ በመሞት ሚከፍልልን ከሃጢአትነፃ የሆነ ስለጠፋ...ክርስቶስ አምላካችን ሰውሆኖ ሊያድነን ወደደ:: ያንን ታላቅ ክብር ትቶ ዝቅሲል , በመስቀል ጣር እዳችንን ይከፍል ዘንድ : ሰው ሆኖ ለመወለድ: ድንግል ማርያምን መረጠ:: እውነታው ይህነው:: እንጂ ወደ ምድር የመጣው ማርያምን ወደ መለኮት ከፍ ለማድረግ አይደለም: የወንጌሉ እውነት የበራለት ሰው የሚድነው : በክርስቶስ ደም ታጥቦ ወደ እግዚአብሄር ሲቀርብ ነው::
Lucy TV
Lucy TV 5 dager siden
ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን! 100 ሰብስክራይበር ብቻ ቀርተውኛል ና እባካችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 😍 😍❤ ❤አመሰግናለሁ!!!
Samravit Demas
Samravit Demas 6 dager siden
ቆይ አሁን በአሁኑ ሰአት ነፍሰጡር ሴት መነደድ እና መበሳጨት አለባት በጣም ያሳዝናል ትንሸ እንኳን አታስቡ ለተሸከመችው ፅንሰ.
NaNa Dada
NaNa Dada 6 dager siden
We must boycott EBS.
NaNa Dada
NaNa Dada 6 dager siden
WE Orthodox followers, must boycott EBS.
Sofia Phonetqstic
Sofia Phonetqstic 6 dager siden
Nafkot ebakesh atzange ya ethiopia hezb werenga naw anchen ba negeger kamatachat este saw eyetarede metalbetennm hager endeh yekawemu Emabete Mariam gedal telalech ende Demo la ethiopia hezb alkso yekrta betam yebezabetal Yalbshn fetare yawkal
Nigest Ethiopia
Nigest Ethiopia 6 dager siden
እረ ጉድ እረ ኢቺን ቆንጆ ለዩቱብ ብላቾሑ አተሣሣቱ በዛ ላይ ሁለት ነፍስ ነች አታስጨንቁዋት ሑላችን የተሸከምነው ሐጢያተ ቢገለጥ ሰው ፊት የምንቆም አይደለንም
kiros kassa nigussie
kiros kassa nigussie 6 dager siden
አታልቅሽ እጩ እናት ሰው እንደሆነ
4-3-3 Liverpool
4-3-3 Liverpool 6 dager siden
የሃሳብ ግድፈት አይደለም ድጋሚ አትሳሳች አንቺ ጋር ያለው የእውቀት ክፍተት ነው በዚህ ጉዳይ ደጋግመሽ መፀሀፍ ቁድስ አንብቢ‼️
Elsabht Tessema
Elsabht Tessema 6 dager siden
እይዞሽ በሰላ ተገላግለሽ እቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ :አሜን
Tsega ኢትዮጵያዊ
Tsega ኢትዮጵያዊ 6 dager siden
አይ ዘበነ የክርስቶስ ጠላት ሆነህ አረፍከው የተረት አባት ላንተ ድንግል ማርያም ነች አምላክህ
Sofoniyas fetene
Sofoniyas fetene 6 dager siden
አይዞሽ የልብሽን እግዚአብሔር ያዉቃል ፡፡ሠዉ ሁኖ ሥህተት የማይሠራ የለምና፡፡
Bemnet Teshome
Bemnet Teshome 6 dager siden
Anchi balemawok new yalshiw yegnaw Lej nesh..........Ebs gin Betam tegmamtachual Mariamn
Desta F
Desta F 6 dager siden
try to confess your evil
You Smart
You Smart 6 dager siden
ፈጣሪ የበደሉትን ሁላ ይቅር ብሏልማርያምም እንደ ይቅር ባይነቷ ይቅር ትልሻለች ከልብሽ ከሆነ
enush Kinfe
enush Kinfe 6 dager siden
ጥንተ አብሶ ሁሉም የሰው ልጅን ነክቶታል ከ ቅድስት ማርያም በስተቀር የሚለውን አሳዩአት እስቲ ? ጋዜጠኛዋ የነበራትን ትልቅ መረዳት በጩህ ነጠቋት ::መፅሀፉ ሁሉ ሀጢያት ሰርተዋል ነው የሚለው እንጂ ከእንትና በቀር የሚል የለም ::ካለ ጫር ጫር አድርጉና አስነብቡን :: መልካም ምሽት
HENOK KUMBI
HENOK KUMBI 6 dager siden
ማርያም ኃጢያተኛ ነች የእግዚአብሔር ክብር የጎደላት ነች ምክንያቱም ሰው ሁሉ ኃጢያትን ሰርቱሃል የእግዚአብሔር ክብር ጎሎታል ይላል
Yedidiha Ergana
Yedidiha Ergana 6 dager siden
nopost.info/throw/qMzTnHa6nKaHYck/video
Abrham Birhane
Abrham Birhane 6 dager siden
Wowwwwwww. Thanx
M k m k
M k m k 6 dager siden
አንቺም ሰዉ ሆነሽ እናት ልትባይ ይሆናል እንኳንስ የአምላክ እናት እሳቱን የተሸከመችው. ከመዠባረቅሽ በፉት አስተዉይ! እንኳን ስለአምላክ እናት ለማውራት ቀርቶ በክፉ በመናፉቅ አንደበትሽ ልታስቢያት አትችይም. ከሀዲ
Dawit Assefa
Dawit Assefa 6 dager siden
Crocodiles tears!!!!
Kenna kiyyaa
Kenna kiyyaa 6 dager siden
Tifatish eyewaksh indamiragebu tilalechi ichi jel
Makbel Debero
Makbel Debero 6 dager siden
ሀበሻ ግን ነገረኛ ህዝብ ነው አጣሞ የሚረዳ ህዝብ
Tilaye Assefa
Tilaye Assefa 7 dager siden
Ayi. Ethiopia gud newu twat tinurbet min aynet gud newu .
Feven Asres
Feven Asres 7 dager siden
እውነት ነው የጌታችን እናት ከሴቶች ሁሉ የተባረከች ናት፡፡ ኢየሱስን ስለተሸከመች ንጽህት ናት፡፡ የምታስደንቀኝ የእምነት አርበኛ ናት ግን ይህ ሁሉ ሰው ከመሆን አያስቀራትም ሰው ደሞ በሮሜ 3፥23 ላይ እንደተመዘገበው “ሁሉ ኃጢአትን ሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎአቸዋል” ይላል፡፡ ግን ለምንድነው በርሱ ካላመንን የዘላለም ህይወት እንደማናገኝ በቅዱስ ቃሉ ተመዝግቦ ሳለ ስለ እርሱ ሳንነጋገር ሰው ስለሆነችው ስለጌታችን እናት እንዲህ መነጋገራችን እርሷ ግን እርሱን ስሙት ብላለች እርሱም በዮሐ.ወ 14፥6 ላይ እንደተመዘገበው “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡”ብሎናል ስለዚህ እናስተውል፡፡
Leule Betezazu
Leule Betezazu 7 dager siden
Esti mahetebeshi argeshi demo benayhi arif nebr
Burouk Teklemichael
Burouk Teklemichael 7 dager siden
ሠላም ለእናንተ ይሁን በእውነት እግዚአብሔር ልብን የሚያውቅ እርሱ ፈጣሪ አምላክ ስለ ሆነ በድንግል ማርያም አስመስሎ ጥቅማ ጥቅምን ካልፈለጋችሁ በስተቀር ድንግል ማርያም እርሳ ያለችውን ይህን መንፈሳዊ መዝሙሩን አድምጡት ከቅዱስ ቃሉ!!! የቤተልሔሙ አስገራሚው ዜና G&B Ministry 2013 Ethiopian Christmas Special Progran
ሀውለት Bent baba
ሀውለት Bent baba 7 dager siden
ምን አጥፍታ ነው እጀዚህ ስቅስቅ ብላ ያለቀሰቺው?
Tadelch Lemi Ethiopia
Tadelch Lemi Ethiopia 7 dager siden
Ayzosh ehetachen hulachenm ensasatalen gen yeqer malta teleq nagara now egzabere lahulachenm yeqer yebalen eda badalachen eda kefachen saye hon erso yeqer baye nowne yeqer yebalen🤲🤲🤲 Emabetachen dengel maryema yeqer yebalenee😢😢
selale Yefru
selale Yefru 7 dager siden
ayizosh Imabete Yiker Bayii Nat.Emabete Beselam Tigelaglish Yane Konjo
# AHADU
# AHADU 7 dager siden
Weye ethiopiayawiyan senbal negergnoch nen besmam nafkotyeee ayzosh egna mn lemalt endflksh gebtonal egzir lebonachwen yekftlachew
Eyob Tessema
Eyob Tessema 7 dager siden
ይቅርታ ያልሽበት ምክንያት ምንም አልገባኝም። ለማንኛውም አሁን መጽሐፍ ቅዱስ የማንበቢያ ጥሩ አጋጣሚ ነው። እንደጲላጦስ ከእውነት ይልቅ የሰው ጩኸት አስፈርቶሽ ነው?
Aurora tinsae
Aurora tinsae 7 dager siden
be ewnet abiresh new yalekeskut. enen nafkotiye. Ayzon
funny and Entertainment
funny and Entertainment 7 dager siden
ስቴቷ አሁን የቱጋ ነው 😏😏 በሮሜ 5:18 ላይ ያለውን ስታይ የሰው ልጅ ሁሉ ሀጥያተኛ ልክ ሲወለድ ነው እንደውም ሀጥያተኛ የሚሆነው so ማርያም ካልተወለደች its ok👍 ግን እሷም ድንግል መሆኑዋ ልክ ሆኖ ሳለ, የአዳም ዘር ነች (ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 5) ---------- 12፤ ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤ 13፤ ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤ 14፤ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና። 15፤ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ። 16፤ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለማጽደቅ መጣ። 17፤ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ። 18፤ እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ #ወደ_ሰው ሁሉ: #ወደ_ሰው_ሁሉ እንደ መጣ እንደ መጣ::፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ።
Zenebu Mamo
Zenebu Mamo 7 dager siden
ለዚህ። ደነዝ ህዝብ። ይርታ መጠየቅ አልነበረብሽም የኔ ንግስት።
Mekdes Gebre
Mekdes Gebre 7 dager siden
እመቤታችን ማርያም ንፅሕናዋ እንደተጠበቀ ሆኖ የሃጢያትኛ ገላ(ሰውነት)ማለት ቅዱስገብርኤል እየሱስን ተወልጃለሽ ብሎ ሲያበስራትየእመቤታችንመልስ ከአዳም ሃጢያት ለሰው ልጅ የተላለፈ አለና ማለቶ ነው ከብዙ ከተቀደሰ መልልስ በኋላ በመጨረሻ እመቤታችንማርያም ለቅዱስ ገብርኤል እንደ ቃልህ ይሁንልኛ አለችው
Hana Ayele
Hana Ayele 7 dager siden
ችግሩ ከአንቺ አይደለም 1,EBS tv editing የሚባል ነገር አያውቁም እንዴ? ይሄ live አይደለም ከሳምንት በፎት ለተቀርፀ ነገር ::2,አብርው የነበሩት እነ እስፋውስ አብሮ አልነበሩ :: ለምን እነሱ ይቅርታ አላሉም?ለምን EBS ይቅርታ አላለም ?ለምን edit ያረገው ሰው ይቅርታ አላለም? ለምን እሷ ብቻ ? እርጉዝ ማስጨነቅ እና ማስለቀስ አግባብ ነው ? አይዞሽ እህት አለም ::
A
A 7 dager siden
Awww It's ok hun May GOD give you the strength to handle the situation you are in I now realized this is a complete misunderstanding using a certain words we all make is all the time May mariam be selam tigelaglish yene konjo it's on please don't cry so much its NOT good for you unborn baby !! 💐🌼💚💛❤️
Bezi tube ቤዛዊት ድሪባ
Bezi tube ቤዛዊት ድሪባ 7 dager siden
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የልብሽን ያያል አቤት የሳጥናኤል የግብር ልጆች ምነው በግልጽ እወቁን አላችሁ ? ሲቀጥል ማን ጥብቅና ውክልና ሰጣችሁ
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለሀገሬ
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለሀገሬ 7 dager siden
የሴጣን ትምህርት ማርያምን ከአለም ፈጣሪ እኩል ማድረግ ነው:: ኢየሱስ ክርስቶስ በቃሉ ተገለጠ ይላል ዮሐንስ ወንጌል 1:14 በማርያም ስጋ ተገለጠ አይልም:: ማርያም የሰው ዘር ናት የሰው ዘር ሁሉ የውርስ ጥሐጥያት አለበት :: እናትና አባት ያላት ለዮሴፍ የታጨች:: ኢየሱስ ክርስቶስ የለበሰው ስጋ ሞትን ድል ማድረግ የሚችል ነው:: የማይበሰብስ ሰማያዊ ስጋ::
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለሀገሬ
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለሀገሬ 7 dager siden
ልክ ነበርሽ እህቴ:: እግዚአብሔር ይሄን ሕዝብ ሊለውጥ ፈልጎ ባንቺ ሊሰራ ነበር:: ግን አንቺ ዝና ክብር እንዳይጎልብሽ ፈራሽ:: ኢየሱስ ክርስቶስ ንፁ ስጋውን ደሙን ለኔና ላንቺ የአዳም ዘር ውርስ ላለበት ሁሉ ለማርያምም ጭምር እዳ ከፈለልን :: የሰው ዘር የተባለ ሁሉ የውርስ ሐጥያት አለበት:: ከአዳም የወረስነው:: ማርያምም የሰው ዘር ናት:: እናትና አባት ያላት ለዮሴፍ የታጨች:: የውርስ ሐጥያት ባይኖርባት እሳን ወደ ምድር ይልካት ነበር:: የኢየሱስ ክርስቶስ ስጋው ሰማያዊ ነው:: ማይበሰብስ ሞትን ድል አርጎ ሚነሳ:: ሐጥያትን ይቅር የሚል::
Bezi tube ቤዛዊት ድሪባ
Bezi tube ቤዛዊት ድሪባ 7 dager siden
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የልብሽን ያያል
hamoody
hamoody 7 dager siden
search for the truth keep asking question till you get the answer . this is my advice to you
Embet Abaylos
Embet Abaylos 7 dager siden
ጠላትሽ ያልቅስ የኔ ቆንጆ
ጉራ ጵያ
ጉራ ጵያ 7 dager siden
ልጅቱ ምን ኣጠፋሽ ነው ሚልዋት መፅሀፍ ቅዱስ ሚለው ነው ያለችው። ሰው ሁሉ ሀጢያት ሰርቶዋል ከእግዚአብሔር ክብር ጎሎዋል። እየሱስ ክርስቶስ ጌትነቱ ትቶ እራሱ ኣዋርዶ ሀጢያታችን በደሙ ሊሽር ከድንግል ማርያም ተወለደ። ድንግል ማርያም ሰው ነች ሰው ሁሉ ሀጢያተኛ ነው።
Nati Justin
Nati Justin 7 dager siden
i love u embete yeker tbelshe nafkote
Astede Maryam
Astede Maryam 7 dager siden
😘😘
Semegn Browne
Semegn Browne 7 dager siden
Ayzosh heheta enase taredechshlahu batame basemate eyawerash sela nebere bagetame satesebewe yatanagereshwe endahone gebetognle yekereta malete yatelekenete megelech new emberehane tekerebesh baselame lijeshne weledesh lametakefe lamesame tabekesh tabereke
Eric hero
Eric hero 7 dager siden
Nafkot please listen to me, We all are human beings who made a mistake everyday life . You made a mistak and ask for forgivness thats all you can do . Forget about all this and continue living your life and plus you are pregnant don't forget that🙂
Messit kiros Haile
Messit kiros Haile 7 dager siden
የኔ ቆንጆ
ሀሴት ዘማዶት
ሀሴት ዘማዶት 7 dager siden
SUBSCRIBED አንሱ የኦሮቶዶክስ ዘተዋህዶ ልጆች ebc የሚባል ቆሻሻ TV አያስፍልግም ማሕበር ቅዱሳን Tv መምልከት ነው መሃተብ ሲያሶልቅ ዝም ስላለነው እዚህ ደርሷል
ሩጫየ ለአንች ነው እናቴ ህይወቴ
ሩጫየ ለአንች ነው እናቴ ህይወቴ 7 dager siden
የሱ ስህተት እንዳለ ሆኖ እንዴት ከት አያደርጉትም በጣም ያሳፍራል
ሀሴት ዘማዶት
ሀሴት ዘማዶት 7 dager siden
ውድ የኦሮቶዶክስ ዘተዋህዶ ልጆች ናፍቆት ከአንቺ አይደለም ስህተቱ ፀረ ኦሮቶዶክስ ከሆነው ebc ጋ ነው ፀባችንን ምክኒያቱም ኤዲቲንግ የሚባል ነገር የለውም ወይ አዲስ ዘመቻ መከፈት ካለብን ቻናሉ ላይ ነው ዋጋ መከፍል አለበት ናፍቆቴ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ኦሮቶዶክስያዊን ከጎኗ ቆመን ልናፅናናት ይገባል
እምነቴን አልክድም የሱፋንቃራዋ
እምነቴን አልክድም የሱፋንቃራዋ 7 dager siden
እሷ ብቻ ሳይሆን እነ አስፋው መሸሻም ወጥተው ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ኦርቶዶክሳዊያንን አሰከፍተዋል ከዛ ላይ ቄስ ዘነበ ማተብ የሌላት ሴት ለምን መስቀል ያሳልሟታል የክርስትና ምልክታችን ማተባችን ነው ሀይማኖቷ ምን እንደሆን ሚገልፅ ነገር ለሌላት ሴት ማሳለም አልነበረበትም
Zabi a Fghh
Zabi a Fghh 7 dager siden
እውነት ቦታ አጣች እውነት አንገት አስደፋች አይ ዘመን ለፈጣሪው ሳይሆን ለራሱ ክብር የሚጨነቅበት💔😥
ይቅናሽ አገሬ
ይቅናሽ አገሬ 7 dager siden
በጣም የኦርቶዶክስ ነቀርሳ ፀረ ኦርቶዶክስ ሚዲያ ከሚባሉት ሚዲያ ይሔ ሚዲያ ነው የምን እምነት ተከታይ እንደ ሆኑ እግዚአብሔር ይወቀው
betylove Belete
betylove Belete 7 dager siden
የኔ ማር አይዞሽ ኧረ ነፍሰ ጡር ነሽ አትጨነቂ
የወሎ ልጅ
የወሎ ልጅ 7 dager siden
የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ አትለይሽ ግን እኮ ባንቺ ንግግር ሁላችንም መነሳታችን ተገቢ ነው ምክንያቱም ዝም ካልን ነገም ሌላ ይመጣል ስለዚህ ሀይማኖታችንን ማሥከበር የምንችለው እኛው እራሣችን ነው
Addis Hode
Addis Hode 7 dager siden
እረ እባካችሁ ተዉዋት
Warkaye Mekonnen
Warkaye Mekonnen 7 dager siden
እርግማን ማስፈራራት የሴጣን ነው
charbel Baino
charbel Baino 7 dager siden
ayzoshe yane konjoo malkamenateshe yasekanaw new endaze yameyaweraw emabete tetabekeshe yane jegenaaa malkam sew
Hamernoh Getachew
Hamernoh Getachew 7 dager siden
አይዞሽ እናቴ ዋናዉ ማወቅሽ ነዉ እመቤቴ ከሁሉም በላይ ተረድታሻለች ትወድሻለች አደለም ለአንቺ ለመናፍቃን የምታማልድ እናት ነዉ ያለችን እኔና አንቺ እና መላው የተዋህዶ ተከታይ
ene yene
ene yene 7 dager siden
አይዞሽ የእኔ እህት፣ ስራሽ እኮ ለእንደዚህ አይነት ስህተት ይዳርጋል። በእርግጥ ከሐይማኖት ጋር መያያዙና ልቅ የመገናኛ ብዙሃን ጊዜ በመሆኑ፣ ሁኔታውን ሊያገዝፈው ችሎ ይሆናል። አንቺ ጎበዝ እና ብዙ የምትሰሪ ልጅ ስለሆንሽ፣ የስራው አይነት ለወደፊትም አንዳንድ ስህተቶች መፈጠራቸው አይቀሬ ነው። ስለዚህ ሁሌም ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ።
Genet Fekade
Genet Fekade 7 dager siden
መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ፡- ሰው ሁሉ ሐጢያትን ሰርቷል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በፀጋው ይፀድቃሉ ሮሜ 3:16
Oman Oman
Oman Oman 7 dager siden
Nafikotiye xifatshin awikesh yikirta mexeyekish talakinet naw . And nager linigerish yalawekishiwin nager yehaymanot abatochachin mexeyek . Alebeleziya degimo you tube gebitesh miyasiemirutin abatoch mesimat .bealachinin lamin endeminakebir mawek alebin hulachinim. Lemisale .timiket. gena . Mesikel. Fasika. ... Egziyabihar etyopian yibarik M
messy dds
messy dds 7 dager siden
Ayzoshe ehetachen teleku neger yekerta meteyekeshe new. Besetet selehone yaregshew Yekerta ye teleke sew melktu new❤
Monika Tesfaye
Monika Tesfaye 7 dager siden
Lek ico nashe mne axfshe ehet yatangrshewen ngr ene dagefalawe
Taiba taiba
Taiba taiba 7 dager siden
ሰዉ ሁሉም ይሳሳታል
Tezeta Kebede
Tezeta Kebede 7 dager siden
ጥንባታም በያቸው አራም ሁላ አይ ዞን በስራሽ የሚቀኑ ናቸው
Hanan dagemawet Dagemawet
Hanan dagemawet Dagemawet 7 dager siden
Nafikote alitsasashimi yanichi talati yalikesi
Alem YouTube
Alem YouTube 7 dager siden
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ስብ ሚ ጋይሶች
maleda adise
maleda adise 7 dager siden
እኔም የራሴን ስህተት ሳላቅ አንችን ስለወገርኩስ አምላኬ ይቅር የይበለኝ
Netsanet Alemu
Netsanet Alemu 7 dager siden
nafkotye betam nw mewedsh ene teredecheshalew ayizosh atechenaneki emebete yelbishen tawkalech!!!! betam nw mewedesh
ስደተኛዋቤተሰብናፋቂ ስደተኞዋ፡ቤተሰብናፋቂ
ስደተኛዋቤተሰብናፋቂ ስደተኞዋ፡ቤተሰብናፋቂ 7 dager siden
አልገባኝም
ስደተኛዋቤተሰብናፋቂ ስደተኞዋ፡ቤተሰብናፋቂ
ስደተኛዋቤተሰብናፋቂ ስደተኞዋ፡ቤተሰብናፋቂ 7 dager siden
ምን አድርጋ ነው እንድህ እሚራገበው
Yordiye yo Yo
Yordiye yo Yo 7 dager siden
Hulum sew yatefal yesasatal . Nger gen ye EBS chger yeneberew, Edit saydereg mechem Video aylekekem selezih ye lejeta chger mesasata new. Nger gen edit adergew mayet nberebachew.
Mesi yene mrt
Mesi yene mrt 7 dager siden
Tekeblenssl ayizoshi
Emu Yutub
Emu Yutub 7 dager siden
የኔ አልቃሻ ይቅር ለእግዚአብሔር አይዞሽ ትማሪበታለሽ እንጅ አያስለቅስሽም ጎበዝ
Weldemariam Aysheshim
Weldemariam Aysheshim 7 dager siden
I was already sure that was a mistake nafki. I trust you!!!
ethiop
ethiop 8 dager siden
Ethio sat ybdachw
saron.daniella debebe
saron.daniella debebe 8 dager siden
and we all make a mistake so we don't have to take it us a big deal people who talks a lot do mistakes so let's all forgive and move on
Meki Meki
Meki Meki 8 dager siden
😂😂😂😂😂😂😂😂
susan abraham
susan abraham 8 dager siden
minime Alarageshe iko
Yeshiwork Kifle
Yeshiwork Kifle 8 dager siden
OMG, Be embash west lela westetishen ayehut, hulum lebego new ayzosh mamaye Egziabeher banchi adro yikirtan astemironal yawem bemigerem menged!!!!
Elias Abebe
Elias Abebe 8 dager siden
እኔ የማዝነው ግን በ ኢቢየስ ቲቪ ነው እሄን የቃል ግድፈት ከሆነ ኤዲት ማድረግ አይቻልም ነበር ለህዝብ ከመቅረቡ በፊት ልጅቱን ከማሳቀቅ ጥፋቱ የቴሌቭዝን ጣቢያው ነው
Feven feven
Feven feven 8 dager siden
እረ ምንም አልተሳሳትሽም ለሰው አትጨነቄ
Haimanot Birhanu
Haimanot Birhanu 8 dager siden
አይዞሽ ናፍቆት የውስጥሽን ፈጣሪ ያውቃል እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
BLOK EKIPA (221), KOPA CWILA CZ.1
6:35
SPInkafilmstudio
Ganger 1,3 mill
EPIC HACKSMITH COMPILATION #5
19:37
Hacksmith Industries
Ganger 900 k
The Galaxy S21 Ultra is Better than you think.
15:07
BLOK EKIPA (221), KOPA CWILA CZ.1
6:35
SPInkafilmstudio
Ganger 1,3 mill
EPIC HACKSMITH COMPILATION #5
19:37
Hacksmith Industries
Ganger 900 k
The Galaxy S21 Ultra is Better than you think.
15:07
Joe Biden Is Officially POTUS 46
13:09
The Late Late Show with James Corden
Ganger 811 k