ሰበር መረጃዎች
13:11
Kommentarer
ቲጅነኝ አባቷን ናፋቂ
ቲጅነኝ አባቷን ናፋቂ 4 minutter siden
እማማ ኢትዮጵያ ትቅደም
አለም ማሞ
አለም ማሞ 13 minutter siden
እሥከመጨረሻዉ አዳመጥኩት አይጨገብም
mulutsahay abebe
mulutsahay abebe 51 minutt siden
Sudani dagi arigate eseyi
Mebrahtom Gebremeskel
Mebrahtom Gebremeskel 54 minutter siden
Shame on the tigray activist to that tigray is the Israel of Africa 😂😂😂may be they don't know the history of Israel. Israel never ever lost the battle in days instead they won against 6 and more countries.
Semira Yesuf
Semira Yesuf 55 minutter siden
ኢትዮጲያየ ሰላም ስትሆን ሁሉ ነገር ይሳካልኛል አልሀምዱሊላ
fraol x
fraol x Time siden
እንዴት የሚያምር አቀራረብ ነው
mulutsahay abebe
mulutsahay abebe Time siden
Ena maseginaleni yene malikami
Ase Abe
Ase Abe Time siden
አቦነህ አሻግሬ ከወያኔ ተላላኪነትና አሽቃባጭነት ወደ ፀረ ወያኔነት መከርበቱን ያቀረበው ማጨናበርያ እጅ መንሻ ድራማዊ ፅሁፍ !!!!
Zip 2Zip
Zip 2Zip Time siden
TPLF fighters should join the Marathon in the next Olympics, they are fast runners 🤣😂🤣
etsegenet yoseph
etsegenet yoseph Time siden
abiya gata yetabkeh wedu mariyechen hullame enwedehane
mujahid Haji shifa
mujahid Haji shifa Time siden
HULEM TEFTO TEFTO NEW MIMETA KEZAM METO SURPRISE YADERGEN NEBER AHUNM ENDEZAWU MAY ALLAH PROTECT YOU AND BRING YOU ON THE STREAT PATH
ashebir beshergt
ashebir beshergt Time siden
ማይሰለችህ ያንተን ዜና ማየት ከተውኩ ቆይቻለሁ ልትሞት ነው እንዴ ጁንታ ብለህ ቀቅለህ ብላቸወረ ካድሬነት ይሰለቻል ዘፈን እየመረጡ ኢትዮጲያዊነት መሆን የለም ኢትዮጵያዊ ነት በተግባር ነው ኮተታም
Sabla Sabla
Sabla Sabla Time siden
እግዚአብሔር ብድር ይከፍላል መጨረሻቸው ሳያምር ቀረ
fathimaበቀለገርባዜሮአግል Fathima
fathimaበቀለገርባዜሮአግል Fathima Time siden
ድምጡን ካልሰማንአናምንም አላህይገብቀዉ እኝሙሰሊሞች መግትንመታዘዝ ግዴታችነዉ በመጥፉ እስካላዘዘን ድረስ
GEZE KUFU
GEZE KUFU Time siden
Endet aderachu bemela alem yemtgegnu Ethiopian hizboch selam lenate yhun merejaye enamesegin alen mirt sew bertalin👍👍👍
Tegest Beza
Tegest Beza Time siden
hageri selameshe nafekegni 😭😭
seyfe mekuria
seyfe mekuria Time siden
ዶ/ር አብይ ዩቱበር አይደለምእኮ ሁልግዜ ከሚዲያ ላይ ተጥዶ አታዩትም መንግስትኮ ነው
Zenebe Negash
Zenebe Negash Time siden
Ante kondafi adgi amharay wshetam yeayatih yemllik yeza kuslam dwuye yelji lji ykomata zer yewushtam zer echo yetenqayna yedebterawoch aged fetari be esate gomor akatilo lemecheresha yatifaln yewushetam ager yetonqay yedeftera
Meseret shewaye
Meseret shewaye 2 timer siden
ዋዋው ግሩም ጽሑፍ ነው 🙏🙏🙏
sara alemayehu
sara alemayehu 2 timer siden
እ/ር ይመስገን አብይዬ ክፉ አይንካህ
Brukty Rose
Brukty Rose 2 timer siden
Betam Enamsginalen Wendimachin Selamik Yebza
Elias Kebede
Elias Kebede 2 timer siden
Sorry , we need current news .Thankyou
Tadesse Alemayehu
Tadesse Alemayehu 2 timer siden
ጀግናው የኢትዩጵያ ሰራዊት!
Sara Beyene
Sara Beyene 2 timer siden
እር ፍጣሪ በየቅርታ ድርሰልን እምላኬ
God is Good all the time
God is Good all the time 2 timer siden
ፁሁፉ ይማርካል መረጃ ደሞ ባቀራረብህ ነፍስ ዘራህበት እናመሰግናለን
مريم احمد
مريم احمد 2 timer siden
ይገርማል ተምችቶኛል አቀራርብህ
God is Good all the time
God is Good all the time 2 timer siden
የሚገርመኝ የታላቁ መፅሃፍ ቃል በመጠን ኑሩ የሚለው በመጠን መኖር ትዕቢትን ይጠላል ትዕቢት ደሞ ለውርደት ያደረድራል አድነን ማስተዋልም ስጠን
God is Good all the time
God is Good all the time 2 timer siden
ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነች
ዳኒኤል Tube
ዳኒኤል Tube 2 timer siden
ሱዳን የጇን አገኘች እሰይ።ጥጋብ ወደ ረሀብ ይነዳል አለ የሀገሬ ሰው
Michael Tessema
Michael Tessema 2 timer siden
ከሰደበኝ ደግሞ የነገረኝ ይለል ያገሬ ስው! ይህ ቻናል የማይታመን የአሉባልታ መይረክነቱን አረጋግጧል። ላልተረጋገጤ ዜና ፎቶሾፕ ለመስራ ከመሯሯጥ ብታጣሩስ!!! ማፈሪያነትን መረጣችሁ።
Mara Sisi
Mara Sisi 2 timer siden
አዉነቱን ነው አልገደለዉም ለምን ላምሮትን ለሕግ አትቀርብም እ
Melat Melat
Melat Melat 2 timer siden
Yidermal gud
tagay kirkos beselam
tagay kirkos beselam 3 timer siden
አቢቹ ጠላቱ ድብን ይበል ሞቱን የሚመኙት ኦነጋውያን ደጀዋር ደጋፊዎች ናቸው
እሙ አብደላ
እሙ አብደላ 3 timer siden
እሠይ አላህዋ የንፁሀንደም
እሙ አብደላ
እሙ አብደላ 3 timer siden
አያልቁም እደ ጁታወች አገራችንንአማንአርግልን
ساره ساره
ساره ساره 3 timer siden
ስላም ነህ ወንድሜ ያንተን ዜና በማመንና በመናፈቅ ነው የምጠብቀው ታላቅ ክብርም አለኝ አደራ የምልህ የተሳሳተ ዜና አሳስተዉህም ቢሆን እንዳታቀርብ ተወዳጅነትህ ቀንሶ ስትተች መስማት ስለማልፈልግ ነው ካስቀየምኩ ይቅርታ ሰላም ለሐገራችን
ብሩኬ
ብሩኬ 3 timer siden
ሰላም አደርሽልኝ እማማ ኢትዮጵያ💚💛❤ እኔ ደህና ነኝ ግን ሰላምሽ ፍቅርሽ አንድነትሽ ያ አለም የሚደመምብሽ ጀግንነትሽ ናፈቀኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ😭
Selam le Hagera lichochi
Selam le Hagera lichochi 3 timer siden
Selam blenal bro
Emusha
Emusha 3 timer siden
በናትክ የሰው ኮመት አንብብ ቀዳዳ በምታወራው ወሬዎች ስር የምታስጮከውን ጫጫታ አጥፍው ።
Samira Awal
Samira Awal 3 timer siden
አቴዉሸሀ። ኢቲቢ። ዉሸተሙ። እነቴ መቼነዉ። ከሙሱልም። አነት ሚቶዱዉ። እነቴ ቆሸሸዉቹ። እሱለሙ። ሰለምነዉ። አዴ። በዉሀ። 50ደቂቀሀ። ቆዬሁ። እየለቹሁ ትዘበሪቀለቹሁ። እነቴ መፈሪየዉቹሁ።
Ummo Almi
Ummo Almi 3 timer siden
አገላለፅህ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመረኮዘ ፊልም ብለው ቢስሩት ይመስጣል !! የጅንታው እገር የማጥፉት ዘመቻ ይስቀጥጣል !! የስራዊቱ ፈረሀ እግዚአብሔር እነት ደግሞ በጣም ያስደስታል !!ለሁሉም ስላሙን ያውርድልን 🙏🏾💚💛❤️
Zenash Birhanu
Zenash Birhanu 3 timer siden
በጣም እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦችን ያድርግልን ፈጣሪያችን አሜን
Amana amen
Amana amen 3 timer siden
አቤት አቤት አቀራረብ እቦታው ላይ ወሠድከን
Yared Hailu
Yared Hailu 3 timer siden
😂 ይሄማ ምርጥ ኮሜዲ ይወጣዋል አዲሆስ ፍልፍሉ😀
መሰረት ስንታው
መሰረት ስንታው 3 timer siden
ሀገር ሠላምሽ ብዝት ይቀል
መሰረት ስንታው
መሰረት ስንታው 3 timer siden
አንደ ምን አደረገ ወንድማችን
Mihiret Loha
Mihiret Loha 3 timer siden
ሀይ ሶሻል ሚዲያ 😎
gabriel
gabriel 3 timer siden
I don't think they would listen to Kenny Rogers maybe some hip hop songs bro 😂😂😂😂
Melaku mengesha Genet
Melaku mengesha Genet 3 timer siden
እናመሰግናለን መረጃ today አቀራረብህ 👍🏾🥰💚💛❤️🇪🇹 በሰፈሩት ቁና ተሰፈሩ እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን ያሳየን አምላክ🙏🏾 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🇪🇹 ክብር ለጀግናዉ መከላከያ ሠራዊታችን✊🏾💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅ ክብር ለመሪያችን✊🏾💚💛❤️🇪🇹🇪🇹✅
Yoni Kesam
Yoni Kesam 3 timer siden
ከዜናዎችህ መጨረሻ ላይ ያሉት ጣፋጭ ምርቃቶች በጉጉት ነው ምጠብቀው
Hey Osuk
Hey Osuk 3 timer siden
የምገርም ነው በሉ እንግድህ እንደ በዐሉ ግርማ ኦሮማይ ቁጥር ሁለት ፃፉ ዳይ
Nesr Mengstab
Nesr Mengstab 3 timer siden
ጄኔራል መረጃ ቱደይ እንደምን አደርክ ውልአችን ሰላም ነው ።
Fitum Leba
Fitum Leba 3 timer siden
Slam le Ethiopian egzbhir yweikl
Eleni Zeleke
Eleni Zeleke 3 timer siden
ጦርነት ለኛመጫወቻነውአሉናሰቆቃውንጠሩት ወታደርንላገርለሕዝብመከታንመከላከያአደረጉት
Debritu Halelo
Debritu Halelo 3 timer siden
የጠላት ሴራ በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን። ምንም ውጊያ ቢበዛ ከላይ ካልታዘዘ አብይ ምንም አይሆንም። የክፉዎች ምክር በአብይ ላይ አይሠራም አይፀናም በእየሱስ ስም። አሜን።
Yared Hailu
Yared Hailu 3 timer siden
Stopped ናቸው solar አይጠቀሙም ነበር😜
abe
abe 3 timer siden
ፅንፈኛ ቅጥል ይበል:: ከአብቹ ጋ ወደፊት
Tsedale Ayele
Tsedale Ayele 3 timer siden
ሰላም መረጃዬ ጤና ይስጥልኝ አብዝቶ!
Borntolive Livetoborn
Borntolive Livetoborn 4 timer siden
ምርጥ ፊልም ይወጣዋል 👏
Tana Media ጣና ሚድያ
Tana Media ጣና ሚድያ 4 timer siden
እንኳን ለቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ
ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ 4 timer siden
እንኳን ደህና መጣህልን መረጃችን❤❤❤
rita kassa
rita kassa 4 timer siden
የታደሉት ተራራን ለቱሪስት መሳቢያ ሲጠቀሙበት ስግብግቡ ጁንታ ለጦርነት ያውም ከወንድሙ ከሀገሩ ልጅ ጋ እነዚህ ተባዮች አንበጣ
ይቅር ማለት ይሻላል በእውነት
ይቅር ማለት ይሻላል በእውነት 4 timer siden
እምዬ ኢትዮጵያ እኔስ ሰላም ያለበት አገር ነው ያለሁት ምንም ችግር የለብኝም ሁሉንም እንዳይ ያደረግሺኝ ውዷ ኢትዮጵያ አገሬ ሁሌም ግን ሰላም የሚነሳኝ ህዝቦችሽ ዛሬ ምን ይገጥማቸው ይሆን በማለት በሰቀቀን ማለቄ ነው ህዝቦችሽ በሰላም በፍቅር እንዲኖሩ እስከ መቼ ላልቅስ እምዬ ኢትዮጵያዬ እስቲ ንገሪኝ? ሰላምሽን አምላክ እንዲያድልሽ ምን ባላደርግም ግን አለቅስልሻለው።
Zalem Mesarat
Zalem Mesarat 4 timer siden
ሠላም መረጃ
Halen Abera
Halen Abera 4 timer siden
kkkkkk weyi aboy
חכחגחג צכחכח
חכחגחג צכחכח 4 timer siden
ጥሩ አቀራረብ እባክህ አብይን አሳዬን ብዙወቻችን ተጎድተናል
ימיקר וורקו
ימיקר וורקו Time siden
ልብ ወለድ አስመስለህ አቀረብከዉ ተባረክ መጨረሻዋ ላይ ግን ትነሽ ጠጠር አለች መሠለኝ አልገባኝም
አጣ-ሙዲ
አጣ-ሙዲ 4 timer siden
ተራራዉ ያንቀጠቀጠ ትዉልድ አሁን ተራራ ዉስጥ እየተንቀጠቀጠ ነዉ ጌዜ ለኩሉ
jo ye selam
jo ye selam 4 timer siden
መሳጭ ነበር መረጃ
Rj 3teu
Rj 3teu 4 timer siden
አቦ ይመችህ ኑርልን ያተንም ሰላም ያብዛልን
Abrehet Abrehet
Abrehet Abrehet 4 timer siden
Selam Adrhu Wndemy
Etaferahu Hawade
Etaferahu Hawade 4 timer siden
Aye donkey wera
Ethiotwilight Sparkle
Ethiotwilight Sparkle 4 timer siden
መረጃ today ሁሌም ምርጫዬ ነህ አመሰግናለሁ!
kib793
kib793 4 timer siden
Interesting
aregash mollawa
aregash mollawa 4 timer siden
Esik kmasute.masakake Mene edahona meneme aynate nagare yamayawukuteni gabrewacheni masakak
Hayat. Arebu እናቴ እወድሻለሁ
Hayat. Arebu እናቴ እወድሻለሁ 4 timer siden
ሰላም መረጃ ተደይ እንኳን ሰላም መጣህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን. ውድ ኢትዮጵያዊያን ባያላችሁብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
zehara Saied
zehara Saied 4 timer siden
ሠላም
ALEM FANTA
ALEM FANTA 4 timer siden
እንዴት አደርክልን የተወደድክ ወንድማችን መረጃዬ ሰላም ነገር የምንሰማበት ሰኞ ይሁንልን